በአፍሪካ 9ኛው በኢትዮጰያ አምስተኛው የትምህርት ቤት ምገባ ቀን በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ተከበረ፡፡

የካቲት 22/2016ዓም (ትሚ) በአፍሪካ 9ኛው በኢትዮጰያ አምስተኛው የትምህርት ቤት ምገባ ቀን ” ለሀገር በቀል የትምህርት ቤት ምገባ መዋዕለ ንዋይን ማፍሰስ ለተሻለ ትውልድ ግንባታ!!” በሚል መሪ ቃል በሀገር ደረጃ በድሬደዋ ከተማ…

የአፍሪካ የትምህርት ቤት ምገባ

የካቲት 21/2016 ዓ.ም (ትሚ) የአፍሪካ የትምህርት ቤት ምገባ ቀን ነገ የካቲት 22/2016 ዓ.ም ይከበራል። የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች እኤአ አቆጣጠር ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ እንዲከበር በወሰኑት መሠረት የአፍሪካ የትምህርት ቤት ምገባ ቀን…

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተማሪዎች ምዝገባ ተጀመረ ።

የካቲት 7/2016 ዓ.ም (ትሚ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ 2016ዓ/ም የኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና (12ኛ ክፍል) የተፈታኞች ምዝገባን በሚመለከት ለሚዲያ አካላት ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የአገልግሎቱ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ተፈራ…

የፊንላንድ መንግስት በትምህርት ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡

የካቲት 12/2016 ዓ.ም (ትሚ) የትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ አየለች እሸቴ በኢትዮጵያ የፊንላንድ አምባሳደርን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። የሁለቱ ወገኖች ውይይት ያተኮረው በአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ የትኩረት መስኮች ላይ መሰረት ያደረገ…

የማላዊ ሳይንስ፣ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ዳይሬክትር ከትምህርት ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አካሄዱ::

የካቲት 13/2016 ዓ.ም(ትሚ) በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ኮራ ጡሸኔ የማላዊ ትምህርት ሚኒስቴር ሳይንስ፣ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዳይሬክትር የሆኑትን ፕ/ር ቻሞራ ሜኬካን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ሁለቱ…

ሁለተኛው ዙር የመውጫ ፈተና

የካቲት 5/2016ዓ.ም (ትሚ)ሁለተኛው ዙር የመውጫ ፈተና ከነገ የካቲት 6–11 /2016 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል። የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጅና(ፒኤችዲ) የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና በ2015 ዓ.ም…